🎯Training and Success for Business!

Mar 5 / Selome Yigrem Ayele
በትምህርት ብታውቁትም፣ በእውን ሆኖ ስታዩት የሚገርማችሁ ነገር የለም?
🗣ስልጠና እና የድርጅት ስኬት እጅ እና ጓንት እንደሆኑ በሰራሁባቸው ድርጅቶች ሲነገረኝ፣ ስማር የመጣሁ ብሆንም፣ አውቄአለሁ ብልም፣ መክህል ጋር እስክመጣ እንዲህ የተጣበቁ ናቸው ብዬ ግን አስቤ አላቅም ነበር።
📈ከተማችን ውስጥ ያሉ መካከለኛም ሆነ ትልልቅ የምንላቸው ድርጅቶች በሙሉ፣ ወይ የራሳቸው የስልጠና ማእከል  አላቸው፣ ወይም የሚያሰለጥን Partner አላቸው አሊያም የሰለጠነ ሰራተኛ በውድ ቀጥረዋል! ታዲያ ይህንን ከአንድ ነጋዴ ጓደኛዬ ጋር ስናወራ፣ "እነሱ አቅም ስላላቸው ነዋ!" አለችኝ ። እውነት ነው፣ የብር አቅም ሲኖር ለሰራተኛ አቅም ሰጥቶ የበለጠ ማደግን ቀላል ያደርገዋል!
🚀ነገር ግን የሰራተኛን አቅም ማሳደግ ላይ መስራት ያለበት እኮ ለዚያውም ብዙ የብር አቅም የሌለው አደል? ለምን? ቢባል፣ የብር አቅሙ ብዙ እስኪጠነክር ሌላውን አቅሙን የበለጠ መጠቀም አለበታ፣ አንዱ እና ትልቁ የድርጅት አቅም የሆነው እኮ ሰራተኛው ነው! (ሰራተኞቻችንን እኮ የሰው ሐይል የምንለው ለዚህ አይደል?)
ባይሆን ባይሆን አዋጪ በሆነ መልኩ ሰራተኛን ማብቃት ያዋጣል!
 በአቅሜ ሰራተኞቼን ብቁ ለማድረግ ምን ላድርግ ለምትሉ?
1. ሰራተኞቻችሁ፣ ወዴት ቢያድጉ ለእነሱም፤ ለድርጅቱም ይጠቅማል የሚለውን በመጀመሪያ ማሰብ እና ማስተዋል!
ድርጅቱ የሚቀጥሉትን አመታት የሚፈልገው ደረጃ ላይ እንዲደርስ፣ ምን የስራ መደቦች/Roles ያስፈልጉታል? ይኖረዋል?
ያሉት ሰራተኞች ፍላጎት እና ችሎታ ከየትኛው የስራ መደብ/Role ጋር ይሄዳል? ምንስ የእድገት ጉዞ ያስፈልጋቸዋል?
ይህንን ክፍተት ከያዝን በኋላ
2. ቀላል እና በጊዜም ሆነ በብር አዋጪ የሆኑ ስልጠናዎች ማግኘት
ገቢያችሁ ወይም ስራችሁ ሳይስታጎል ያሉ አማራጮች ማየት፣ የonline ስልጠናዎች ለዚህ ጥሩ ናቸው።
እንዲሁም በገንዘብም ሆነ በጊዜ በተመጣጣኝ ዋጋ ያሉ ስልጠናዎችን ማየት፣ ዋጋውን ከጥቅሙ ጋር ማወዳደር።
3. ደጋግመው የሚጠቀሙት ማድረግ!
የዳበሩት ድርጅቶች በየ6 ወሩ Refreshment course ያስወስዳሉ! ይህ ምክንያቱ የሰራተኛው እና የድርጅቱ የእድገት ጉዞ እንዳይዶሎዱም ነው፣ ስለዚህ ይሄ መልሶ ያዳብራቸዋል።
 ይህን ድርጅታችን ከቻለ ጥሩ፣ ካልቻልን ደጋግመው የሚወስዱአቸው የስልጠና አማራጮችን በመጠቀም በተወሰነ ጊዜ ደግመውእንዲወስዱ ማድረግ ይቻላል።
4. ስልጠናን ሒደት ማድረግ እና የስልጠና አጋር መፈለግ!
አንዴ ሰልጥነው መቆም ትንሽ ያስኬዳል፣ በደንብ ማደግ ከተፈለገ ግን እድገትን ቀጣይነት ያለው ማድረግ ግድ ይላል። ስለዚህ ስልጠናን ሒደት ማድረግ። ልክ ቤት እንደማነጽ አንዱ ብሎኬት ሌላው ላይ እየተገነባ የሚሄድ ማድረግ!
እንዲሁም የድርጅታችሁን ፍላጎት የሚረዳ፣ ልትደገፉበት የምትችሉት የስልጠና አጋር ድርጅት ማድረግ! እየተመካከሩ የሰራተኛን ሐይል በትልቁ በደንብ በዘላቂነት ማነጽ!
👩🏾‍💻መክህልን የእድገት አጋር አድርገው ሰራተኞቻቸውን በቀላሉ እኛ ጋር ካሰለጠኑ ደንበኞቻችን መካከል የከፍተኛ ግብር ከፋይ 2016 ተሸላሚ የሆነው SWK HVACR Solutions, ሰራተኞቹ የመክህልን ስልጠናዎች ለባለፉት 4 ወራት ወስደው በተወካያቸው ወ/ት ረድኤት አለሙ አማካኝነት፣ የምስክር ወረቀቶቻቸውን ተረክበዋል!
🫵ለእርሶስ ማነው የእድገት እና የስልጠና አጋሮ?
መክህል ጋር ሲመጡ የሚያገኟቸው መፍትሄዎች፡
 👉በየቀኑ ከ20-30 ደቂቃ ብቻ፣ ምንም ስራ ሳይስታጎል፣ በተመቻቸው ሰአት እና ቦታ የሚወስዱት፣
 👉በጣም ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ፣ ለሌላ ስልጠና የምሳ በሚሆን ወጪ ስልጠና መውሰድ ይችላሉ!
 👉ለ1 አመት ስለሚያገለግል፣ Refreshment ኮርስ አድርገው ደጋግሞ መውሰድ ይችላሉ!
 👉ከዋናው የስልጠና ጥቅም ባሻገር የስልጠና habitን የሚቀይር ሆኖ የተሰሩ ስልጠናዎች ናቸው!
 👉ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ስላሉ፣ የሰራተኞቾን የእድገት ጉዞ በቀላሉ ማቀድ ይችላሉ!
          ምን አይነት የእድገት ጉዞ ለሰራተኞቾ ያስፈልጋቸዋል?
ለድርጅቶች ተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞች አዘጋጅተናል
                 ይደውሉ 0995 090909/ 09 22521424
#እድገቶን_ቀላል_ያድርጉ!
www.mekhil.com/courses ላይ ገብተው ይመዝገቡ!
For updates Join our
➡️ http://facebook.com/mekhilPLC
➡️ t.me/MekhilETC
➡️Call 0995 090909 or 092 252 1424
 ሰውን በማብቃት አገርን ማብቃት!
መክህል የእድገት እና የስልጠና ማዕከል

Since the emergence of online learning, there has been a discussion on whether online classes are better than traditional classes. There have been competing schools of thought with valid arguments for and against both.

In the case of distance learning, it may be most appropriate at colleges and universities. Research data consistently indicate that students strongly prefer distance education.

Distance learning allows students to balance their other commitments more effectively, at least in cases they are adult learners, commuters, and part-time students. They don’t believe that they sacrifice a quality education for the convenience of utilizing distance learning.

However, both traditional and online learning comes with advantages and disadvantages. When is online learning more convenient than traditional learning? This blogpost indicates the real potential of online learning versus traditional classes.

What is Online Learning?

In online learning, students attend classes on the Internet and involve in real interactions with teachers and students at the other end. Students can attend the curriculum at their own pace and easily access the class from anywhere.

Online Learning is a reality and gradually becoming part of formal education. This educational model appeals especially to anyone who can’t attend a physical faculty or school. Online Learning also hops the national boundaries and is offered for dispersed college students that can have a wider choice of online programs.

How does online learning work? Learning management systems (LMS) provide an accessible exchange of information between professors and students. Τhis way, students can view learning material at their leisure or even attend scheduled conferences or lectures.

Concerning test-taking, learners can submit course assignments through the LMS, participate in a discussion, or submit other tasks. Lastly, professors may provide feedback to the student through comments or emails when using this LMS.