Join today
የላቀ የደንበኛ አገልግሎት
ደንበኛን በላቀ መልኩ መያዝ፤ ንግድን እና ስራን የምናሳድግበት መሰረታዊው መንገድ ነው!
ደንበኞቻችንን በላቀ መልኩ በማገልገል ስናስደስት፤ ከእኛ ጋር መላልሰው እንዲጓዙ፣ በዘላቂነት ከእኛ ጋር እንዲቆዩ፣ እና ብዙ እንዲገዙን ማድረግ ያስችለናል፡፡ ይኸውም ለእኛ ንግድ ወይም ለመስራቤታችን ተመራጭነትን፣ ትርፋማነትን እንዲሁም ዘላቂ እድገትን ያመጣልናል፡፡
እንደግለሰብም ለስራችን ብቁ አድርጎን ወይም ተጨማሪ ብቃት ሰጥቶን ለእድገታችን ትልቅ አስተዋጾ ያደርግልናል !
ስለዚህ በካበተ እውቀት እና ልምድ ባላቸው በአቶ ሮቤል ተፈረደኝ ከመክህል የስልጠና ማእከል ጋር በመሆን ባዘጋጀንሎት “የላቀ የደንበኛ አገልግሎት” የሚለውን ስልጠና በቀላሉ እና በአመቺ ሁኔታ በመውሰድ ሙያዎትን እና ድርጅቶትን ያልቁ!
የላቀ የደንበኛ አገልግሎት በጠለቀ ስታውቁ
ለማን ይሆናል
ምን ያካትታል
ማውጫ
Don't just take our word for it
Meet the instructor
Robel Teferedegn
Meet Robel, General Manager of Greater Business consultancy, MBA – Marketing from Liverpool University with more than 20 years’ experience in training, teaching, Business Management & Consultancy. Robel is a passionate & accomplished Sales and Customer Service expert, trainer & Marketing instructor. With his expertise and practical insights, Robel's training sessions empower individuals and organizations to excel in their respective
industries.