በጥበብ መምራት Leadership
በጥበብ በመምራት የእራሶትንም ሆነ የድርጅቶን እድገት ይቀይሩ!
ሰውን በጥበብ መምራት በመቻሎት እድገቶን ማፋጠን፣ ለንግዶትም ሆነ ለድርጅቶት በእውቀት በመምራት የተሻለ ቡድን በመቅጠር፣ በማቀናጀት፣ በመምራት፣ በማሳደግ፣ በማዝለቅ ድርጅቶን እጅግ በተሻለ መልኩ መሰረት ይጣሉ፣ ያሳድጉ ፣ ያዝልቁ !
ለንግዶች እና ድርጅቶች ለማደግ ፣ ጥሩ አቋም ላይ ለመገኘት፣ የተሳካለት ሆኖ ዘመንን ለመሻገር ጎበዝ መሪዎችን መያዝ ወይም መሆን ትልቁ ቁልፍ ነው!
መሪ የመሆን መንገድን በቀለለ ሁኔታ ይጀምሩ!
ለድርጅታችሁ/ለንግዳችሁ
Ø በላቀ መልኩ መቅጠር ፣ መምራት ፣ ማዝለቅ ያስችላችኋል
Ø ከሰዎች ጋር የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ
Ø ሰለ ንግዳችሁ መሰረት መጣል፣ መስመር ማስያዝ፣ በተሻለ መልኩ ማሳደግ ያስችላችኋል
Ø ተተኪን ማፍራት ያስችላችኋል
Ø በአብሮነት ማደግ ያስችላችኋል
Ø የተሻለ የስራ ባህል እና አካባቢ መፍጠር ያስችላል
Ø ሰራተኞች በተሻለ መልኩ አቅማቸውን እንዲጠቀሙ ማድረግ ያስችላችኋል
ለማን ይሆናል?
Øእራሳቸውን መምራት ለሚፈልጉ
Øመሪ ለሆኑ ወይም መሆን ለሚፈልጉ
Øበእውቀት በተሻለ ፍጥነት መራመድ ለሚፈልጉ
Øንግዳቸውን ማሳደግ ለሚፈልጉ
Øለድርጅት መሪዎች እና እጩ መሪዎች
Øሰራተኞቻቸው በእውቀት እንዲመሩ ለሚፈልጉ ድርጅቶች
Øአንድ ወይም ከዛ በላይ ሰራተኛ በስራቸው ለሚያስተዳድሩ ሰዎች እና የንግድ ባለቤቶች
Øተተኪ ማፍራት ለሚፈልጉ ሰዎች፣ ንግዶች እና ድርጅቶች
Øለሰው ሀይል አስተዳደር ሰራተኞች እና
Øለቡድን መሪዎች ፣ ለዋና መሪዎች፣ ለዋና ስራ አስፈጻሚዎች/CEO