ንግድን በጥበብ Mastering Business Know-How
ንግድን በእውቀት ቀርጸው ውጤቶን
በቀለለ መንገድ፣ በተመቸ ሁኔታ እና በፈጠነ ጊዜ እውን ያድርጉ!
- ስለ ንግድ አመሰራረት፣ አደራጀት እና አያያዝ በጥልቅ በመረዳት ለድርጅቶ መሰረት ይጣሉ፣ ያሳድጉ፣ ያዝልቁ!
- ንግድ መክፈት ያስባሉ? ከምን እና እንዴት እንደሚጀምሩ ግራገብቶታል?
- ንግዶን ማሳደግ የፈልጋሉ? ወይም በተሻለ ፍጥነት ማደግ ይፈልጋሉ ግን “እንዴት” የሚለው ያሳስቦታል?
እንግዲያውስ ንግድን በጥበብ እንዴት እንደሚያበረቱ በቀላሉ ይወቁ!
ለነጋዴዎች(መሆን ለምትፈልጉም)
Øንግዳችሁ እንዴት እንደምትጀምሩ፣
Øለንግዳችሁ እንዴት መሰረት እንደንትጥሉ፣
Øንግዳችሁ እንዴት መስመር ማስያዝ እንዳለባችሁ፣
Øንግዳችሁን እንዴት ማበርታት እና ማሳደግ ያስችላችኋል
Øንግዳችሁ ላይ ዘላቂነትን መፍጠር ያስችላችሀል።
ለድርጅት ዋና አስተዳዳሪዎች/መሪዎች(መሆን ለምትፈልጉ)
Ø ድርጅትን ከመላምት ይልቅ በእውቀት እንድትጀምሩ ያደርጋል፣
Ø ድርጅትን ለማሳደግ፣ ለማስቀጠል፣ ለማዝለቅ እንድትችሉ ያደርጋል፣
Ø ከእለት እለት ስራ ባለፈ ለድርጅት ውጤታማነት መስራት ያስችላችሀል።
ለማን ይሆናል?
Ø በእውቀት ንግዳቸውን ማበልጸግ ለሚሹ ነጋዴዎች
Ø ንግድ መጀመር ያሰቡ ወይም ለሚፈልጉ ግለሰቦች
Ø ንግድን በላቀ መልኩ ማስተዳደር ያለባቸው ወይም የሚፈልጉ ግለሰቦች
Ø ሌላ ዘርፍ ላይ ያሉ ስለ ንግድ በቀላሉ እውቀት ማግኘት የሚፈልጉ ግለሰቦች
ምን ያካትታል
ማውጫ
Don't just take our word for it
Meet the instructor
ENYE BEMIR
Meet Enye, a leadership and Human Resource Management practitioner, trainer, consultant, and coach with over 18 years of experience. With a wealth of knowledge in personal and organizational learning, Enye is dedicated to empowering individuals and organizations to reach their full potential. Her expertise lies in developing effective leadership strategies, implementing HRM practices, and facilitating transformative learning experiences. Through her dynamic approach as a trainer, consultant, and coach, Enye is committed to driving growth and success in both individuals and organizations.
Patrick Jones - Course author