ውጤታማ ሕይወት በኒውሮ ሊንጒዊስቲክ ፕሮግራሚንግ(NLP)

Write your awesome label here.

Tsion Emule

Abraham

Tigist

 ሕይወታችን ላይ የምንፈልጋቸውን ውጤቶች መጠንሰስ በኒውሮ ሊንጒስቲክ ፕሮግራሚንግ(NLP) ሲታገዝ እውን የመሆኑ እድል እጅግ ከፍ ይላል ፡፡
ውጤታችንን እውን ማድረግ ምን ያክል እንፈልጋለን?

ምንን ያካትታል?

  • 5 ክፍሎች
  • 17 ርዕሶች
  • 22 ቪዲዮዎች
  • መለማመጃ ቅፅ
  • እለታዊ ተግባራት
  • ጥያቄ እና መልስ

ውጤታችሁን እውን አድርጉ!

በኒውሮ ሊንጒስቲክ ፕሮግራሚንግ(NLP) በመታገዝ ውጤታችሁን መጠንሰስ ስትማሩ መጀመሪያእራሳችሁን ከራሳችሁ ጋር አግባብታችሁ ፣በተሻለ እና በትከከለኛው መንገድ ጠንስሳችሁ አእምሮአችሁንና ስሜታችሁን መግራት፣ እንዲሁም ከሌሎች ሰዎች ጋር ጥልቅ ግንኙነት መመስረት ያስችላችኋል። ግባችሁን የማሳካት ሒደቱን በጣም በቀላሉ ማወቅ፣ መተግበር፣ መለማመድ፣ መተጋገዝ እንዲሁም አብሮ ማደግን እና ውጤታችሁን እውን ማድረግ ይቻላል፡፡

ማውጫ

Meet the instructor

Daniel Ayalew

Meet Daniel, an expert NLP Practitioner specializing in conscious living and strategies for self-improvement. As an experienced entrepreneur and management consultant, Daniel brings a wealth of knowledge and expertise to his training sessions. With a passion forempowering individuals, he provides practical tools and techniques rooted in NLP to help participants transform their lives and achieve personal growth.

Patrick Jones - Course author